Duration 13:51

Amharic Alphabet study አማረኛ ፊደላት መማርያ +Amharic Fidel+revission Level 1 part 0012 Episode 012

511 watched
0
15
Published 30 May 2020

መዝሙር 25-7 7 የልጅነቴን ኃጢአትና መተላለፍን አታስብብኝ፤አቤቱ፥ስለ ቸርነትህም ብዛት እንደ ምህረት አስበኝ። 11 አቤቱ፥ኃጤአቴ እጅግ ነውና ስለ ስምህ ይቅር በለኝ። 18 ድካሜንና መከራዬን እይ፥ኃጢአቴንም ሁሉ ይቅር በለኝ። መዝሙር 32-5 ኃጢያአቴን ለአንተ አስታወቅሁ፥በደሌንም አልሸፈንሁም፤ለእግዚአብሔር መተላለፌን እነግራለሁ አልሁ፤አንተም የልቤን ኃጢአት ተውህልኝ። ትንቢተ ሕዝቅኤል 18-27 ኃጢያተኛውም ከሰራው ኃጢያት ቢመለስ ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ ነፍሱን ይጠብቃል። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 1 8 ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። 9 በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከአመጽም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። እግዚአብሔር ከሠራንው ሥራ ሁሉ ይቅር ይበለን።ያለፈው ዘመን ያለማወቅ ወራት ነውና።የይቅርታ ባለቤት እግዚአብሔር ነውና ከበደላችን ሁሉ ነጻ ሆነን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርገን።በኃይማኖት ያጽናን።አሜን ፫

Category

Show more

Comments - 1